09/05/2018 ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ “ምስጢረ ጥምቀት ዳግም እንድንወለድ ያደረግናል” ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ ረቡዕ በግንቦት 01/2010 ዓ.ም. ባደረጉት የጠቅላላ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ እንደ ገለጹት “ምስጢረ ጥምቀት ዳግም እንድንወለድ ያደረግናል” ማለታቸው ተገለጸ።