18/03/2019 የቻይና ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ታሪክ እና ጉዞዋን የሚያስታውስ መጽሐፍ ታትሞ ይፋ ይሆናል። ባለፉት መቶ ዓመታት መካከል በመላዋ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የታዩ በርካታ ለውጦች መኖራቸው የሚታወቅ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ሁለተኛ የቫቲካን ጉባኤን ማስታውወስ በቂ እንደሆነ ተገልጿል። በቻይና የሚትገኝ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በምዕመናኖቿ ጥረት የምትጓዝ ቢሆንም በዚያች አገር ...