ፈልግ

“የሰማይ ንግሥት ሆይ ደስ”  “የሰማይ ንግሥት ሆይ ደስ”  

በፋሲካ ወራት የሚባል “የሰማይ ንግሥት ሆይ ደስ” ይበልሽ የተሰኘው ጸሎት

በፋሲካ ወራት የሚባል “የሰማይ ንግሥት ሆይ ደስ” ይበልሽ ጸሎት

የሰማይ ንግሥት ሆይ ደስ ይበልሽ – ሃሌ ሉያ

እሱን ለመሸከም በቅተሻልና – ሃሌ ሉያ –

እንደተናገረው ከሙታን ተለይቶ ተነሣ – ሃሌ ሉያ

እግዚአብሔርን ለምኝልን – ሃሌ ሉያ

ድንግል ማርያም ሆይ በጣም ደስ ይበልሽ – ሃሌ ሉያ –

ጌታ በእውነት ስለተነሣ – ሃሌ ሉያ፡፡

እንጸልይ

በልጅህ በጌታችን በኢየሱስ ከርስቶስ ትንሣኤ ዓለምን ደስ ማሰኘት የወደድህ አምላክ ሆይ በናቱ በድንግል ማርያም አማላጅነት የዘለዓለምን ሕይወት ደስታ እንድናገኝ ታደርግልን ዘንድ እንለምንሃለን – አሜን፡፡

27 April 2019, 10:58