ፈልግ

በላምፔዱሳ ደሴት አካባቢ የድንበር ጠባቂ መርከቦች በላምፔዱሳ ደሴት አካባቢ የድንበር ጠባቂ መርከቦች 

የሜዲተራንያን ጠረፍ የሚጠብቅ ተጨማሪ ጠንካራ ሃይል መቋቋሙ ተነገረ።

ፍሮንተክስ የተባለ የአውሮፓ ህብረት ጠረፍ አስከባሪ ተቋም፣ በሜዲተራንያን አካባቢ በመሰማራት የባሕር ጠረፎችን የሚያስከብር አዲስ ጠንካራ ሃይል መቋቋሙን አስታወቀ።

የሜዲተራንያን ጠረፍ የሚጠብቅ ተጨማሪ ጠንካራ ሃይል መቋቋሙ ተነገረ።

ፍሮንተክስ የተባለ የአውሮፓ ህብረት ጠረፍ አስከባሪ ተቋም፣ በሜዲተራንያን አካባቢ በመሰማራት የባሕር ጠረፎችን የሚያስከብር አዲስ ጠንካራ ሃይል መቋቋሙን አስታወቀ።

የዚህ ዜና አዘጋጅ ዮሐንስ መኰንን

ይህ ሃይል ኢጣሊያ የባሕር ጠረፏን ለማስከበር ብላ ላሰማራቻቸው ሃይል ድጋፍ የሚሰጥ ነው ተብሏል። የኢጣሊያ የሃገር ውስጥ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ይህን ተጨማሪ ሃይል ማሰማራት የተፈለገበት ዋና ዓላማ፣ በባሕር ላይ የሚደረግ ሕገ ወጥ የስደተኞች ጉዞን ለማስቆም፣ የወንጀል ድርጊቶችን ለመዋጋትና አሸባሪዎች ወደ አውሮፓ ለመድረስ የሚያደርጉትን ጎዞ ለመቆጣጠር ተብሎ የተደረገ ነው ብሏል።

02 February 2018, 17:07