ፈልግ

የቅድስት መንበር እና ቻይና ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ወሰኑ የቅድስት መንበር እና ቻይና ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ወሰኑ 

የቅድስት መንበር እና የቻይና መንግሥት ግንኙነት እየተሻሻለ መምጣቱ ተገለጸ

የቅድስት መነበር የዜና እና የሕትመት ክፍል በትላንትናው እለት ቅድስት መንበር ከቻይና ጋር ያላትን ግንኙነት በተመለከተ ባወጣው መገለጫ እንደ ገለጸው ከችያና መንገሥታ ጋር ቅድስት መነበር በተከታታይ እያደርገችው የሚገኘው የዲፕሎማሲ ግንኙነት ወደ አንድ ወሳኝ አዎንታዊ እርማጃ እየተለወጠ መሄዱን የሚያሳዩ በርካት ምልክቶች እንደ ሚታዩ አስታወቀ።

በቻይና እና በቅድስት መነበረ መካከል ያለው ግንኙነት ይበልጡኑ ለማጠናከር በማሰብ በቅርቡ በሮም ከተማ በሁለቱ ማለትም በቅድስት መነበር እና የቻይና የመንግሥት ተወካዮች ተገናኝተው መምከራቸውን ያወሳው የቅድስት መነበር የሕትመት እና የዜና ክፍል መግለጫ የካቶሊክ ቤተክርስቲያንን በተመለከተ ከቻይና  መንግሥት ጋር በጥል እና በክርክር መንፈስ ሳይሆን ገንቢ በሆነ ሁኔታ ድርድሮች እና መግባባቶች እየተገኙ መሆናቸውን መገለጫው ጨምሮ የገለጸ ሲሆን በተለይም ደግሞ ቅድስት መነበር በቻይና የካቶሊክ ጳጳስ ለመሾም ያላት ፍላጎትን በተመለከተ የቻይና መንግስት አቋም አሁኑም ጠንካራ በመሆኑ የተነሳ በቻይና የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ ለመሾም እየተደርገ ያለው ውይይት አሁንም ያልተፈታ በመሆኑ የተነሳ በጥል መነፍስ ሳይሆን በመግባባት መንፈስ አሁኑም ድርድሩ እንደ ቀጠለ ለመረዳት ተችሉዋል።

በአሁኑ ወቅት በቻይና መንግሥት እና በቫቲካን መካከል ያለው ግንኙነት ጥሩ የሚባል ደረጃ ላይ ቢሆንም በሁለቱ ሀገራት መካከል የሚደረገው ውይይት ኦፊሴላዊ በሆነ መንገድ ብቻ ሳይሆን በሐዋሪያዊ ተግባርም ስይቀር መደገፍ ያለበት በመሆኑ የተነሳ አንድ ጊዜ ምዕታታዊ በሆነ መልኩ ወደ አንድ አምርቂ ውጤት የሚቀየር ሳይሆን ቀስ በቀስ በሂደት የሚመጣ እንደ ሆነም ከቅድስት መነበር የዜናና እና የሕትመት ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።

03 May 2018, 14:14