ፈልግ

የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ 2023 የሥራ ክንውን ጸሎት፣ ጉዞዎች፣ ምስክርነት በጨረፍታ!

የጎርጎሮሳዊያኑ 2023 ዓ.ም ሊገባደድ ሲል እ.አ.አ በ2023 ዓ.ም ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ በዓመቱ ውስጥ ያጋጠሟቸውን በርካታ ገጠመኞች በምስል ተመልክተናል።

የዚህ ዝግጅት አቅራቢ መብራቱ ኃ/ጊዮርጊስ ቫቲካን

አመቱ ወደ ማብቂያው ሲቃረብ፣ የጳጳሱን የአመት ጉዞ በርካታ ከፍተኛ ነጥቦችን እናስታውሳለን።

ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ ከመጨረሻው የስንብት ጊዜ አንስቶ ለዓለም ሰላም እንዲሰፍን እስከ ሚያቀርቡት ተከታታይ ልመና ድረስ የወንጌልን አዋጅ እና ደስታን ያለማቋረጥ ለዓለም ያደረሱበት ዓመት አሳልፈዋል።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ እ.አ.አ በ2023 በርዕሰ ሊቃነ ጵጵስናቸው ዘመን ውስጥ ባሰሙት፣ ድምጾች፣ ፊቶች እና አፍታዎች የዓመቱን ድምቀቶች በድጋሚ እንጎበኛለን።

 

29 December 2023, 12:46