ፈልግ

ከጉባኤው አዳራሽ የሚታዩ የር. ሊ. ጳ. ፍራንችስኮስ እና የአማዞን ብጹዓን ጳጳሳት ሲኖዶስ ገጽታዎች፤

በቫቲካን ውስጥ ከመስከረም 26 ቀን 2012 ዓ. ም. ጀምሮ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የአማዞን አካባቢ አገሮች ብጹዓን ጳጳሳት ሲኖዶስ በአካባቢው በሚገኙ ልዩ የተፈጥሮ ሃብቶች እና የሐይማኖት እሴቶች ላይ በመነጋገር፣  ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚጨምሩትን ሰፊ ውይይቶችን እና አስተያየቶችን በማስተናገድ ላይ ይገኛል።  

11 October 2019, 09:01