ፈልግ

Vatican News
የሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት ታሪካዊ ዳራ በአጭሩ የሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት ታሪካዊ ዳራ በአጭሩ 

የሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት ታሪካዊ ዳራ በአጭሩ

የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ 28ኛው ሐዋርያዊ ጉብኝት መዳረሻ የሆነችውን የራባት ከተማ ታሪክ እንደ ሚከተለው በአጭሩ እናቀርብላችኋለን።

የዚህ ዝግጅት አቅራቢ መብራቱ ኃ/ጊዮርጊስ-ቫቲካን

የሞሮኮ ዋና ከተማ የሆነችው ራባት 1,655,753 ነዋሪዎችን አቅፋ የያዘች ከተማ ስትሆን በአትላንቲክ ውቅያኖስ አጠገብ የምትገኝ ውብ የሆነች ከተማ ናት። በከተማዋ በተቃራኒው ዳርቻ ደግሞ ቡዎ ሬዠርጅ በመባል የሚታወቅ ትልቅ ወንዝ አቋርጦ በማለፉ የተነሳ ከተማዋ ውብ እንድትሆን አድርጓታል። የዚህች ከተማ ታሪክ የሚጀምረው ከክርስቶስ ልደት በኋላ በሦስተኛው ክፍለ ዘመን እንደ ሆነ ከደረሰን መረጃ ለመረዳት የተቻለ ሲሆን በወቅቱ የሮማዊያን ቅኝ ግዛት ሥር እንደ ነበረች ከታሪክ ለመረዳት ተችሉዋል።

29 March 2019, 16:35