ፈልግ

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ በጳውሎስ 6ኛ የስብሰባ አዳራሽ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ በጳውሎስ 6ኛ የስብሰባ አዳራሽ 

ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ በሐምሌ 26/2010 ዓ.ም በቲውተር ያስተላለፉት መልእክት

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ 42 ሚልዮን ተከታዮች ባሉት @Pontifex በተሰኘው የቲውተር ገጻቸው ላይ በዛሬው ዕለት ማለትም በሐምሌ 26/2010 ዓ.ም ባስተላለፉት መልእክት እንደ ገለጹት “የበጎ አድራጎት ሥራ እጅግ በጣም ውጤታማ የሆነ የምስክርነት ዓይነት ነው፣ ምክንያቱም በእርሱ ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር ይታያልና” ማለታቸው ተገልጹዋል። 

02 August 2018, 15:13