ር. ሊ. ጳ. ፍራንችስኮስ “የእምነታችን መስካሪዎች እንዲያደርገን ወደ እግዚአብሔር እንጸልይ”።

 ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ላይ ለተሰበሰቡት ምዕመናን፣ ነጋዲያንና ሃገር ጎብኝዎች ሰላምታቸውን አቅርበው ለጣሊያንኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች፣ የማሕበራቸው ጠቅላላ ስብሰባቸውን በሮም ያካሄዱትን በቱዚንግ የቅዱስ በነዲክቶስ ማህበር ልኡካን ደናግል አባላትን፣ ለሬዲዮ ማርያ አለም ዓቀፍ ስብሰባ ተካፋዮች በሙሉ ሰላምታቸውን አቅርበዋል።

ለጣሊያንኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች፣ የማሕበራቸው ጠቅላላ ስብሰባቸውን በሮም ያካሄዱትን በቱዚንግ የቅዱስ በነዲክቶስ ማህበር ልኡካን ደናግል አባላትን፣ ለሬዲዮ ማርያ አለም ዓቀፍ ስብሰባ ተካፋዮች በሙሉ ሰላምታቸውን አቅርበዋል።

ቀጥለውም ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የቁምስና ማሕበራት አባላት፣ በኢጣልያ የውትድርን አገልግሎት የአየር ሃይል አባላትን፣ በኢጣሊኣይ የሕጻናት አገልግሎት መስጫ ተቋምና ቪላ ሳን  ፍራንችስኮ ማሕበር አባላትንና ሕዝባዊ ቤተሰብ ለተሰኘ ማሕበር አባላት በሙሉ ሰላምታቸውን አቅርበውላቸዋል።


እንዲሁም በልዩ መልክ ላሏቸው ወጣቶች፣ አዛውንትና ሕመምተኞች በሙሉ ልባዊ ሰላምታቸውን ካቀረቡ በኋል ዛሬ ተከብሮ በዋለው የቅዱስ ኢኛሲዮ ዘ አንጾኪያ ሰማዕት ና የሮማ ጳጳስ አስታውሰዋል። ከዚህ የሶሪያ ጳጳስ ለእምነታችን ምስክርነትን መስጠት መማር ያስፈልጋል ብለው በዚህ ቅዱስ አማካይነት እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችን መጽናናትን እንዲሰጠን እንጸልይ በማለት የዕለቱን ሳምንታዊ የትምህርተ ክርስቶስ አንተምህሮአቸውን ደምድመዋል።           

17 October 2018, 18:11