ፈልግ

ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ፖል ጋላገር፣ (ከመሃል) ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ፖል ጋላገር፣ (ከመሃል) 

አቡነ ፖል ጋላገር፣ የአውሮፓ ጦርነት የኒውክሌር ጦርነት እሳቤ እንደሚያበቃ ይገልጻል አሉ

በቅድስት መንበር የመንግሥታት ግንኙነት ጽሕፈት ቤት ዋና ሃላፊ፣ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ፖል ጋላገር፣ “በተከፋፈለ ዓለም ውስጥ እርስ በእርስ የመገናኘት ባሕል አስፈላጊነት” በሚል መሪ ርዕሥ ግንቦት 19/2014 ዓ. ም. በሮም በተካሄደው ጉባኤ ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል። “የጋራ ውይይት እና ወንድማማችነት የወቅቱን ችግሮ ለማሸነፍ የሚያግዙ ሁለቱ አስፈላጊ የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸውን፣ ጉባኤውን በኅብረት ያዘጋጁት የጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ እና “ላ ቺቪልታ ካቶሊካ” የተሰኙ የጥናት ተቋማት ገልጸዋል።
28 May 2022, 17:07