ፈልግ

ር.ል.ጳ ፍራንቸስኮስ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሶስተኛው ቀን ላይ ያደረጉት ጉብኝት ዋና ዋና ገጽታ

ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ በሶስተኛው ቀን በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በነበራቸው ቆይታ፣ ከወጣት ካቶሊካዊያን እና ካቴኪስቶች ጋር አስደሳች ውይይት ያደረጉበት፣ የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን በተልዕኮአቸው ላይ በማበረታታት እና በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከሚያገለግሉ የኢየሱሳውያን ማሕበር አባላት ጋር በተገናኙበት ወቅት የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ እንደ ሚከተለው አሰናድተነዋል፣ ተከታተሉን።

የዚህ ዝግጅት አቅራቢ መብራቱ ኃ/ጊዮርጊስ ቫቲካን

"ሰዎችን የእግዚአብሔር ፍቅር ምስክሮች አድርገን ማገልገል ከፈለግን ተግዳሮቶችን ልንጋፈጥ ይገባል"

የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ ሦስተኛ ቀን በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከአካባቢው ካቶሊኮች እና እነርሱን ከሚያገለግሉት ካህናት እና ቀሳውስት ጋር በተገናኙት ወቅት  መናገራቸው ይታወሳል።

03 February 2023, 14:33