ፈልግ

ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮስ በነሐሴ 01/2010 ዓ.ም በቲውተር ያስተላለፉት እለታዊ መልእክት ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮስ በነሐሴ 01/2010 ዓ.ም በቲውተር ያስተላለፉት እለታዊ መልእክት 

ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮስ በነሐሴ 01/2010 ዓ.ም በቲውተር ያስተላለፉት እለታዊ መልእክት

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ 42 ሚልዮን ተከታዮች ባሉት @Pontifex በተሰኘው የቲውተር ገጻቸው ላይ በነሐሴ 01/2010 ዓ.ም ባስተላለፉት መልእክት እንደ ገለጹት “ኢየሱስ በፍቅር የተሞላው የእግዚኣብሔር ፊት መገለጫ ነው” ማለታቸው ተገልጹዋል።

07 August 2018, 15:17