ፈልግ

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ  በጳውሎስ 6ኛ አዳራሽ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ በጳውሎስ 6ኛ አዳራሽ 

ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮስ በሐምሌ 27/2010 ዓ.ም በቲውተር ያስተላለፉት መልእክት

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ 42 ሚልዮን ተከታዮች ባሉት @Pontifex በተሰኘው የቲውተር ገጻቸው ላይ በዛሬው ዕለት ማለትም በሐምሌ 27/2010 ዓ.ም ባስተላለፉት መልእክት እንደ ገለጹት “የክርስትና ሕይወት ከሁሉም በላይ ለጋሽ ለሆነው አበታችን የምንሰጠው የምስጋና ምላሽ ነው” ማለታቸው ተገልጹዋል።

Photogallery

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ በጳውሎስ 6ኛ አዳራሽ
03 August 2018, 15:24